ወደ ክፍያ ገጽ ለመሄድ ይሄንን ይጫኑ / Click here to go to the payment page

Ethio Edir  ኢትዮ እድር

“WISH FOR THE BEST; PREPARE FOR THE WORST”




የኢትዮ እድር አባል ይሁኑ / Become a Member

ለአባልነት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች፡

  • ያላገባ፤ ባልና ባለቤት፤ በአባል ስር የሚተዳደሩ ከ21 ዓመት በታች ያሉ ልጆች
  • በዋሽንግተን እስቴት የሚኖሩ መሆን አለባቸው

የተጠቃሚ ክፍያ/ Beneficiary Payment የአባልነት ዓመት / number of years as a member

ከዓመት ያነሰ /Less than a year:  እራት በሁለተኛው ቀን /Dinner on the 2nd night

አንድ ዓመት / 1 year: $10,000.00

ሁለተ ዓመት / 2 years: $15,000.00

ሶስት ዓመትና ከዚያ በላይ / 3 years & above: $20,000.00

Criteria to become a member:

  • Can be a single, married couples, dependent children under 21 years of age
  • Must be residing in the Washington state

የአባልነት መመዝገቢያና ዓመታዊ ክፍያ / Registration & Annual Fee

ያላገባ/Single $100.00 + $360.00 = $460.00

ያላገባና ልጆች/Single with children $200.00 +$ 360.00 = $560.00

ባልና ባለቤት/Husband & spouse $200.00 + $360.00 = $560.00

ባል፣ ባለቤትና ልጆች/Married couples with children $300.00 + $360.00 = $660.00

አባል ለመሆን ከፈለጉ የአባልነት መመዝገቢያ ቅጹን  ተጠቅመው ማመልከቻዎን ያስገቡ። ቅጹን ለመክፈት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፤

በእጅ የሚሞላ የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ

If you would like to become a member,  fill out the application form. Use the following link to access the form:

Manual Application Form

Ethio Edir is a 501(c)(12) non-profit organization. 

P.O. Box 22752 | Seattle, WA 98122; Email: contact@ethioedir.org | Tel. (206) 395 -8014

Powered by Wild Apricot Membership Software